አንመን ወይም አንቀበል! Just Because

አንመን ወይም አንቀበል! Just Because

16:00 Nov 4, 2022
About this episode
(0:00)  intro  (0:16) ሲወርድ ሲዋረድ የመጣና ተደጋግሞ የተነገር ስለሆነ ብቻ  (1:20) የባህል ወይም የወግ ልማድ ስለሆነ ብቻ  (2:32) በሰፊው ስለተሰራጨ ብቻ  (4:32) ቅዱሳት መጻሕፍት ስለሆነ ብቻ (5:55)ምክኒያታዊ  ስለሆነ ብቻ  (7:23) በሙግት መላምቶችና ግምቶች ላይ መሠረት ስላደረገ ብቻ (9:11) የጋራ አስተሳሰብ (common sense) ስለሚመሰል ብቻ  (10:24) ከግል አስተሳሰባችን ጋር ስለተስማማ ብቻ  (12:16) የሚታመን ስለሚመሰል ብቻ (13:25) ሰባኪው፣አስተማሪው፣መምህሩ፣ ጠቢባን እንኳን ስላሉት (15:04)  outro
Select an episode
0:00 0:00