About this episode
ShayI, Bunna || ሻይ ቡና
ፖድካስት
👉በአንድ ጊዜ ብዙ ቦታ መገኘት(supper position )
👉ብርሀን ባለበት ቦታ እና በሌለበት ቦታ የጊዜ ፍጥነት ልዩነት (time_dilution and speed)
👉በርባኖስ(black hole)
👉መሰወር(invisiblity)
👉በደመና መሄድ (teleportation )
👉 ድምፅ ሳያወጡ መነጋገር እንዲሁም ሀሳቡን አውቆ ያለድምጽ የመመለስ እና የመግባባት ጥበብ (telepathy)
👉ስነ ልቦና (psychiatry)
👉ስነ ፈለክ(astronomy)
👉ልዮ ፍጥረቶች( aliens )
👉ስነ ከዋክብት(astrology ) በነዚህ ሀሳቦች ላይ ቀደምት አባቶቻችን ምን አይነት ሀሳብ ነበራቸው? ሀሳባችሁን ስጡ።