"ነፃነትን የሚወድ ማንም ሰው አድዋን ማክበር አለበት" ዶ/ር ተስፋዬ ይግዛው

"ነፃነትን የሚወድ ማንም ሰው አድዋን ማክበር አለበት" ዶ/ር ተስፋዬ ይግዛው

30:55 Feb 26, 2026
About this episode
ዶ/ር ተስፋዬ ይግዛው፤ በቪክቶሪያ የኢትዮጵያውያን ማኅበር ፕሬዚደንትና ተዋናይ ጌታሁን ይርጉ፤ ቅዳሜ ፌብሪዋሪ 28 / የካቲት 21 በሜልበርን ከተማ - አውስትራሊያ 21 Yardley St, Maidstone ከ4:00 pm - 6:00 pm ስለሚከበረው 130ኛው የአድዋ ክብረ በዓል መሰናዶና ዝግጅቶች ይናገራሉ። ማኅበረሰባዊ ጥሪም ያቀርባሉ።
Select an episode
0:00 0:00