"ፖፕ ፍራንሲስ 'ተስፋ ፅዮን የራሳቸውን ዕውቀት ያካፈሉ የእምነት አባቶች ውስጥ ሊጠቀስ የሚገባው ነው' ብለው ነበር" ዶ/ር ደረሰ አየናቸው

"ፖፕ ፍራንሲስ 'ተስፋ ፅዮን የራሳቸውን ዕውቀት ያካፈሉ የእምነት አባቶች ውስጥ ሊጠቀስ የሚገባው ነው' ብለው ነበር" ዶ/ር ደረሰ አየናቸው

15:03 Mar 3, 2026
About this episode
ዶ/ር ደረሰ አየናቸው፤ የቀድሞው የደብረ ብርሃን ዩኒቨርሲቲ ድኅረ ምረቃ ዲን፣ የታሪክ ተባባሪ ፕሮፌሰርና በኤይክስ ማርሴል ዩኒቨርሲቲ የመካከለኛ ዘመን የአፍሪካ ቀንድ ጥናትና ምርምር ፕሮግራም ተመራማሪ ፤ በተባባሪ ደራሲነት ለሕትመት ስላበቁት "The Many Lives of Tesfa Seyon: An Ethiopian Intellectual in Early Modern Rome" መፅሐፋቸው አንኳር ይዘቶች ያስረዳሉ።
Select an episode
0:00 0:00