"በጄሲ ጃክሰን የምርጫ ዘመቻ ወቅት ትልቅ አስተዋፅዖ አደረግኩ የምለው፤ዜግነት የሌላቸውም አስተዋፅዖ እንዲያደርጉ ያቀረብኩት ሃሳብ ውጤታማ መሆኑ ነው"የሐረርወርቅ ጋሻው

"በጄሲ ጃክሰን የምርጫ ዘመቻ ወቅት ትልቅ አስተዋፅዖ አደረግኩ የምለው፤ዜግነት የሌላቸውም አስተዋፅዖ እንዲያደርጉ ያቀረብኩት ሃሳብ ውጤታማ መሆኑ ነው"የሐረርወርቅ ጋሻው

26:09 Mar 5, 2026
About this episode
የፖለቲካ አንቂ፣ የፓን አፍሪካኒዝም ቀስቃሽ፣ የቀድሞው የዲሞክራት ፓርቲ የሁለት ዙር ዕጩ ፕሬዚደንት ጄሲ ጃክሰን የወጣቶች ኮሚቴ ሰብሳቢና ዓለም አቀፍ ጉዳዮች አማካሪ ወ/ሮ የሐረወርቅ ጋሻው፤ ፌብሪዋሪ 17 ቀን 2026 ከእዚህ ዓለም በሞት ለተለዩት ጄሲ ጃክሰን ፕሬዚደንታዊ የምርጫ ዘመቻ ወቅት ስላበረከቷቸው አስተዋፅዖዎች አንስተው ይናገራሉ። የጃክሰንን ሰብዓዊ ገፅታም ይዘክራሉ።
Select an episode
0:00 0:00