"በፐርዝ ከተማ ከወሊድ በኋላ በሚከሰት ድባቴ ወደ እናቶች ክፍል ለሕክምና የገባሁ የመጀመሪዋ ኢትዮጵያዊት እናት እኔ ነኝ" ሳራ ቢራቱ

"በፐርዝ ከተማ ከወሊድ በኋላ በሚከሰት ድባቴ ወደ እናቶች ክፍል ለሕክምና የገባሁ የመጀመሪዋ ኢትዮጵያዊት እናት እኔ ነኝ" ሳራ ቢራቱ

16:25 Mar 7, 2026
About this episode
ሳራ ቢራቱ የLalyiza Event & Decor ባለቤት እና ዋና ሥራ አስፈፃሚ፤ የከፍተኛ ደረጃ ትምህርቷን ያጠናቀቀችው በጋዜጠኝነት ቢሆንም፤ በአገርቤት ተቀጥራ ያገለገለችው በመምህርትነትና በኢትዮጵያ አየር መንገድ የበረራ አስተናጋጅነት ነበር ። በአውስትራሊያ በንግዱ ዓለም ተሰማርታ ትገኛለች። የ2026 ዓለም አቀፍ የሴቶች ቀን ማርች 8 እንግዳ ናት።
Select an episode
0:00 0:00