በመካከለኛው ምሥራቅ ጦርነት የአውሮጳ ሀገራት አቋምና የአሜሪካን ጫና
HomeDW | Amharic - News › Episode

በመካከለኛው ምሥራቅ ጦርነት የአውሮጳ ሀገራት አቋምና የአሜሪካን ጫና

0:00 Mar 10, 2026
About this episode
ተንታኞች እንደሚሉት ፣ የአውሮጳ ሀገራት በጦርነቱ ከመሳተፍ ይልቅ የመከላከል ስልት እየተከተሉ ነው። በጀርመን የውጭ ግንኙነቶች ምክር ቤት ተባባሪ ባልደረባ ኮርኔልዩ አደባህር የአውሮጳ ኅብረት አባል ሀገራትና ብሪታንያ አንድ የአውሮጳ ሀገር ከተጠቃ የመከላከያ እርምጃዎችን ለመውሰድ ይተባበራሉ። የባህረ ሰላጤውን ሀገራትን ለማገዝም ዝግጁ ናቸው ።
Select an episode
0:00 0:00