የኒውክሌር ኃይል ምንጭን ማቋረጥ 'ስልታዊ ስህተት' ነበር - የአዉሮጳ ኅብረት ኃላፊ
HomeDW | Amharic - News › Episode

የኒውክሌር ኃይል ምንጭን ማቋረጥ 'ስልታዊ ስህተት' ነበር - የአዉሮጳ ኅብረት ኃላፊ

0:00 Mar 10, 2026
About this episode
የአውሮጳ ኮሚሽን ፕሬዝዳንት ኡርሱላ ፎን ደር ሌየን፤ አውሮጳ ከኒውክሌር ኃይል ምንጭ ማፈግፈጓ "ስልታዊ ስህተት" ነበር፤ ሲሉ ተናገሩ። ፓሪስ አቅራብያ ዛሬ በተካሄደዉ ጉባኤ ላይ ኮሚሽነርዋ ይህን የተናገሩት የኢራኑ ጦርነት ያስከተለዉን የኃይል እጥረት የአዉሮጳ ሃገራት ዉድ እና ተለዋዋጭ የኃይል ምንጭ ላይ ጥገኛ መሆናቸዉ መታየቱ ተከትሎ ነዉ።
Select an episode
0:00 0:00