የነዳጅ ዋጋ ጭማሪው እና የኑሮው ጫናው
HomeDW | Amharic - News › Episode

የነዳጅ ዋጋ ጭማሪው እና የኑሮው ጫናው

0:00 Mar 11, 2026
About this episode
የገንዘብ ሚኒስትሩ አህመድ ሺዴ፤ በመንግስት ከፍተኛ ድጎማ ወደ አገር ውስጥ ከሚገቡ ምርቶች አንደኛው የሆነው ነዳጅ የኑሮ ጫናን እንዳያስከትል በከፍተኛ ጥንቃቄ እየተደጎመ እንደሚገባ ገልጸዋል፡፡ “መንግስት በከፍተኛ ዋጋ የሚያመጠው ነዳጅ በአግባቡ አገልግሎት ላይ እንዳይውል መሰናከል የሚሆኑት ላይ እርምጃ መወሰዱ ይቀጥላል” ብለዋል፡፡
Select an episode
0:00 0:00