አሜሪካ እና እስራኤል ከኢራን በገጠሙት ጦርነት የነዳጅ ዋጋ “አስፈሪ በሆነ መልኩ” ሲንር ኢትዮጵያ “የቁጠባ እርምጃዎች” ልትከተል ነው
HomeDW | Amharic - News › Episode

አሜሪካ እና እስራኤል ከኢራን በገጠሙት ጦርነት የነዳጅ ዋጋ “አስፈሪ በሆነ መልኩ” ሲንር ኢትዮጵያ “የቁጠባ እርምጃዎች” ልትከተል ነው

0:00 Mar 11, 2026
About this episode
አሜሪካ እና እስራኤል ከኢራን በገጠሙት ጦርነት የነዳጅ ዋጋ ሲንር የኢትዮጵያ መንግሥት ለቤንዚን እና ለነጭ ናፍጣ በሊትር የሚያደርገው ድጎማ በ44 ብር ገደማ እንደጨመረ የገንዘብ ሚኒስትሩ አቶ አሕመድ ሽዴ ተናግረዋል። ከነዳጅ በተጨማሪ የማዳበሪያ ዋጋ በዓለም ገበያ ከፍተኛ የዋጋ ጭማሪ በማሳየቱ የኢትዮጵያ ገበሬዎችን ሊፈታተን ይችላል።
Select an episode
0:00 0:00