HEARVO
Home
Podcasts
Categories
About
Search podcasts...
Home
›
DW | Amharic - News
› Episode
መንግሥት የነዋሪዎችን ደህንነት እንዲጠበቅ ሲል ጎጎት ፓርቲ ጠየቀ
0:00
Mar 9, 2026
Play Episode
About this episode
የማዕከላዊ ኢትዮጵያ ክልል መንግሥት በምሥራቅ ጉራጌ ዞን ምሥራቅ መስቃን ወረዳ የሲቪል ነዋሪዎችን ደህንነት እንዲጠበቅ ሲል ለጉራጌ አንድነትና ፍትህ ፓርቲ ባወጣዉ መግለጫ ጠየቀ፡፡ ፓርቲው በዚሁ መግለጫው በምሥራቅ መስቃን ወረዳ በንጹሃን ዜጎች ላይ በተደጋጋሚ በታጣቂዎች ይፈጸማል ያለው ጥቃት እንዳሳሰበው ገልጿል፡፡
Select an episode
0:00
0:00
1x