HEARVO
Home
Podcasts
Categories
About
Search podcasts...
Home
›
DW | Amharic - News
› Episode
“የሴቶች ብርቱ የጦርነት ተጋላጭነት እልባት ይሻል” ኦፌኮ
0:00
Mar 9, 2026
Play Episode
About this episode
ኦፌኮ በመላው ኢትዮጵያ በዋናነት ሴቶችን ተጠቂ የሚያደርግ ያለው ግጭት-ጦርነት እንዲቆም አስቸኳይ ያለውን ጥሪ አቀረበ፡፡ ፓርቲው ይህን ያለዉ በመላው ዓለም ታውሶ የዋለውን የዓለም ሴቶች ቀን በማስመልከት ባወጣው መግለጫ ነው። “ሴቶች የሰላምና የዲሞክራሲ ምሰሶዎች ናቸው” ሲል እለቱን በማክበር በኦሮሚያና በኢትዮጵያ ጦርነት እንዲቆም ጠይቋል።
Select an episode
0:00
0:00
1x