HEARVO
Home
Podcasts
Categories
About
Search podcasts...
Home
›
DW | Amharic - News
› Episode
የአፍሪካ ሕብረት የሴቶችን ውክልና የበለጠ እንዲያሳድግ ተጠየቀ
0:00
Mar 9, 2026
Play Episode
About this episode
የአፍሪካ ሕብረት በተለያዩ የአመራርና የኃላፊነት እርከኖች ላይ የሚገኙ ሴቶችን ቁጥር ከወንዶች እኩል ለማድረግ ያስቀመጠውን ግብ አለማሳካቱ እና እንዲሰራበት ሴቶች ጠየቁ። የሕብረቱ ኮሚሽን ሊቀመንበር በበኩላቸው የሴቶችን ቁጥር ከወንዶች እኩል ለማድረግ የተቀመጠው ግብ የአጀንዳ 2063 አካል መኾኑንና በትኩረት እንደሚሰራበት ተናግረዋል።
Select an episode
0:00
0:00
1x