HEARVO
Home
Podcasts
Categories
About
Search podcasts...
Home
›
DW | Amharic - News
› Episode
የጀርመን የአፍሪካ ቀንድ እና በኢትዮጵያ ላይ ያላት ፖሊሲ
0:00
Mar 9, 2026
Play Episode
About this episode
ጀርመን አፍሪካ ውስጥ ሰላምና ደኅንነታቸው የተጠበቁ እንዲሆኑ ከምትሻቸው አካባቢዎች መካከል የአፍሪካ ቀንድ አንደኛው ነው። የጀርመን የአፍሪካ ቀንድ የውጭ ግንኙነት ፖሊሲ በዋናነት ኢትዮጵያና ሶማሊያ ላይ የሚያተኩር ነው። 120 ዓመታት የዘለቀው የጀርመን እና የኢትዮጵያ ዲፕሎማሲያዊ ግንኙነት የበለጠ እንዲጠናከር የጀርመን ፍላጎት ነው።
Select an episode
0:00
0:00
1x