በደላንታ ወረዳ የኦፓል ማዕድን አምራቾች በሰላም እጦት ምክንያት ስጋት ውስጥ ነን ማለታቸዉ
HomeDW | Amharic - News › Episode

በደላንታ ወረዳ የኦፓል ማዕድን አምራቾች በሰላም እጦት ምክንያት ስጋት ውስጥ ነን ማለታቸዉ

0:00 Mar 9, 2026
About this episode
በአማራ ክልል ደቡብ ወሎ ዞን ደላንታ ወረዳ በባህላዊ መንገድ የኦፓል ማዕድን የሚያወጡ ወጣቶች፣ በቂ የደህንነት መሣሪያዎች ባለመኖራቸውና በአካባቢው ባለው የፀጥታ ችግር ምክንያት ለከፍተኛ ስጋት መጋለጣቸው ተነገረ። የጉድጓድ ናዳ ተጭኗቸው አስከሬናቸው ያልወጣ ወጣቶችም እንዳሉ ወጣቶቹ ይናገራሉ።
Select an episode
0:00 0:00