ማሕደረ ዜና፣ የእስራኤል-ዩናይትድ ስቴትስና የኢራን ጦርነት ያስከተለዉ ምሥቅልቅል
HomeDW | Amharic - News › Episode

ማሕደረ ዜና፣ የእስራኤል-ዩናይትድ ስቴትስና የኢራን ጦርነት ያስከተለዉ ምሥቅልቅል

0:00 Mar 9, 2026
About this episode
የዓለም 20 በመቶ ነዳጅ የሚቀርብበት የሆርሙዝ ሰርጥ መዘጋትና የነዳጅ ምርት በመቀነሱ የዓለም የነዳጅ ዘይት ዋጋ በትንሹ 30 በመቶ ጨምሯል።የአንድ በርሚል ድፍድፍ ነዳጅ ዘይት ዋጋ ከ112 ዶላር በላይ ተንቻሯል።የነዳጅ ገበያ ባለሙያ ሳዉል ካቮኒክ እንደሚሉት ካለፈዉ አርብ ወዲሕ የታየዉ የዳጅ ዘይት ዋጋ ንረትና ሥጋቱ ከ1970ዎቹ ወዲሕ ዓለም---
Select an episode
0:00 0:00