ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አህመድ ነዳጅን በቁጠባ ስለመጠቀም የሰጡት ማሳሰቢያ
HomeDW | Amharic - News › Episode

ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አህመድ ነዳጅን በቁጠባ ስለመጠቀም የሰጡት ማሳሰቢያ

0:00 Mar 16, 2026
About this episode
ለነዳጅ አከፋፋዮች ማደያዎችና ተጠቃሚዎች መልእክት ያስተላለፉት ጠ/ሚ ዐቢይ አህመድ ነዳጅን በቁጠባ ለመሠረታዊ ነገሮች ቅድሚያ በመስጠት በሃላፊነት ስሜት እንድንጠቀም ሲሉም አሳስበዋል።የነዳጅ ዋጋ ከዚህም ከናረ የውጭ ምንዛሪያችን ላይ ከፍተኛ ተጽእኖ ያመጣል ያሉት የመስኩ ባለሞያ ጫናው በኢኮኖሚው ላይ የሚሳድረው ተጽእኖ ጉልህ ሊሆን ይችላል ብለዋል
Select an episode
0:00 0:00