የኢዜማ እና የዎህዴግ የምረጡኝ ቅስቀሳ
HomeDW | Amharic - News › Episode

የኢዜማ እና የዎህዴግ የምረጡኝ ቅስቀሳ

0:00 Mar 17, 2026
About this episode
የኢትዮጵያ ለማህበራዊ ዜጎች ፍትህ ፓርቲ ኢዜማ እንደአጠቃላይ የፓርቲው ማኔፌስቶ አሥር ነጥቦች ላይ ትኩረት መስጠቱን ዶክተር አወቀ ተናግረዋል ፡፡ አገረ መንግሥት ግንባታ ፣ ሰላም እና ፀጥታ ፣ማህበራዊ እና ምጣኔ ሀብታዊ ጉዳዮች ዋነኞች መሆናቸውን የጠቀሱት ዶክተር አወቀ ” ነገር ግን በምንወዳደርበት ኮሬ ዞን የሚታየው ዋናው የፀጥታ ችግር ነው
Select an episode
0:00 0:00