በአዲስ አበባ እና ደሴ መንገድ የአሽከርካሪዎች የደኅንነት ሥጋት አይሏል
HomeDW | Amharic - News › Episode

በአዲስ አበባ እና ደሴ መንገድ የአሽከርካሪዎች የደኅንነት ሥጋት አይሏል

0:00 Mar 12, 2026
About this episode
በአዲስ አበባ እና በደሴ መካከል ባለው የፌዴራል የሀገር አቋራጭ መንገድ ላይ በተለይም ከሸዋ ሮቢት ከተማ በኋላ ባሉ አካባቢዎች የሚፈጸሙ እገታዎች፣ ድብደባዎችና ዝርፊያዎች በመንገደኞችና በአሽከርካሪዎች ላይ ከፍተኛ የደህንነት ስጋት እየፈጠሩ መሆኑ ተነገረ ።
Select an episode
0:00 0:00