የኢትዮጵያ ጋዜጠኞች ማኅበር ምሥረታ በካናዳ
HomeDW | Amharic - News › Episode

የኢትዮጵያ ጋዜጠኞች ማኅበር ምሥረታ በካናዳ

0:00 Mar 17, 2026
About this episode
የማሕበሩ ዓላማ በኢትዮጵያ የሚዲያ ገጽታ በጎ ተጽእኖ በሚያሳድሩ ወሳኝ ጉዳዮች ላይ መስራት ነዉ ተብሏል።የማኅበሩ ሊቀመንበር ገዛኸኝ መኮንን፣ለዶቸ ቬለ እንዳስታወቀዉ፣ማኅበሩ የጋዜጠኞችን መብት ለማስከበር፣የሙያ አቅማቸውን ለማሳደግና አመቺ የሥራ ሁኔታን ለመፍጠርም ይጥራል።
Select an episode
0:00 0:00