የኢትዮ-ጅቡቲ ባቡር ትራንስፖርት መሰረተልማት ስርቆት ለአደጋ ያሰገዋልን?
HomeDW | Amharic - News › Episode

የኢትዮ-ጅቡቲ ባቡር ትራንስፖርት መሰረተልማት ስርቆት ለአደጋ ያሰገዋልን?

0:00 Mar 13, 2026
About this episode
በኢትዮ-ጅቡቲ ባቡር ትራንስፖርት የኮርፖሬት ኮሚዩኒኬሽን ኃላፊ አቶ ታጠቅ ነጋሽ ብሎን የተፈታበት ሃዲድ ተብሎ በማህበራዊ ሚዲያው የሚንሸራሸሩት ምስሎቹ ከዚህ በፊት የነበረ ነው ፣ይህ ከዓመታት በፊት ችግሩ የተከሰተበት “ከዲማ-ሰበታ” አከባቢ መሆኑንና ይህ ስፍራ አገልግሎት ከሚሰጥ የሃዲዱ መስመር ውጪ የሚገኝ አነስተኛ ቦታ እንደሆነ ገልጸዋል፡፡
Select an episode
0:00 0:00