ጦርነት ያገረሸባት ሊባኖስ የሚገኙ ኢትዮጵያውያን ምን ይላሉ?
HomeDW | Amharic - News › Episode

ጦርነት ያገረሸባት ሊባኖስ የሚገኙ ኢትዮጵያውያን ምን ይላሉ?

0:00 Mar 13, 2026
About this episode
በኢራን የሚደገፈው የሊባኖሱ ሂዝቦላሕ እስራኤልን ማጥቃቱን ለመበቀል እስራኤል ሊባኖስን ዳግም መደብደብ ከጀመረች አንስቶ 800 ሺሕ ያክል ሊባኖሲያውያን እና በሊባኖስ የሚኖሩ የውጭ ሀገር ዜጎች ተፈናቅለዋል። ለተሻለ ሕይወት እና ሥራ ብለው ከሀገራቸው የተሰደዱ አንዳንድ ኢትዮጵያውያንም ለዶይቸ ቬለ እንደተናገሩት ስጋት ላይ ይገኛሉ።
Select an episode
0:00 0:00