HEARVO
Home
Podcasts
Categories
About
Search podcasts...
Home
›
DW | Amharic - News
› Episode
የቀጠለው አሜሪካ እና እስራኤል በኢራን ላይ የከፈቱት ጦርነት
0:00
Mar 14, 2026
Play Episode
About this episode
ሶስተኛ ሳምንቱን በያዘው አሜሪካ እና እስራኤል በኢራን ላይ የከፈቱት ጦርነት ፍጥጫው አሁንም ቀጥሏል። ኢራን በባግዳድ በሚገኘው የአሜሪካ ኤምባሲ የሚሳኤል ጥቃትፈፅማለች።ዩናይትድ ስቴትስ በበኩሏ የሆርሙስ የባህር ወሽመጥ ክፍት እንዲሆን ሌሎች አገሮችም የጦር መርከቦችን እንዲልኩ ጠይቀዋል።
Select an episode
0:00
0:00
1x