የጀርመን የምርጫ ስርዓትና የኢትዮጵያውያን ጋዜጠኞች የጀርመን ጉብኝት
HomeDW | Amharic - News › Episode

የጀርመን የምርጫ ስርዓትና የኢትዮጵያውያን ጋዜጠኞች የጀርመን ጉብኝት

0:00 Mar 17, 2026
About this episode
ከኢትዮጵያ ፣ የተለያዩ መገናኛና ብዙሀን የተውጣጡት ጋዜጠኞች በመጪው እሁድ የአካባቢ ምርጫ በሚካሄድበት በጀርመንኛ መጠሪያው በራይንላንድ ፋይልስ በእንግሊዘኛው በራይንላንድ ፕላቲኔት ፌዴራዊ ግዛት ዋና ከተማ ማይንዝ ተገኝተው የምርጫ ሂደቱን፣ የምርጫ ዘመቻዎችንና ፣የቴሌቪዥን ክርክርም በአካል ተገኝተው ተከታትለዋል።
Select an episode
0:00 0:00