HEARVO
Home
Podcasts
Categories
About
Search podcasts...
Home
›
DW | Amharic - News
› Episode
የ7ኛው ሀገራዊ የምርጫ ዝግጅት እና የፀጥታ ስጋት
0:00
Mar 14, 2026
Play Episode
About this episode
የኢትዮጵያ ብሔራዊ ምርጫ ቦርድ 7ኛው ጠቅላላ ምርጫ የሚደረግባቸው አካባቢዎችን የፀጥታ ሁኔታ በተመለከተ ከፖለቲካ ፓርቲዎች ጋር ተወያይቷል። ተፎካካሪ የፖለቲካ ፓርቲዎችም በአንዳንድ አከባቢዎች የሚስተዋል የጸጥታ ችግር በቅርቡ ይጀመራል ተብሎ በሚጠበቀው የምርጫ ዘመቻው ላይ ፈተና እንዳይሆንባቸው ስጋታቸውን ገልፀዋል።
Select an episode
0:00
0:00
1x