በጋሞ ዞን ጎርፍ እና በናዳ አደጋ የ64 ሰዎች ህይወት አለፈ
HomeDW | Amharic - News › Episode

በጋሞ ዞን ጎርፍ እና በናዳ አደጋ የ64 ሰዎች ህይወት አለፈ

0:00 Mar 11, 2026
About this episode
በደቡብ ኢትዮጵያ ክልል ጋሞ ዞን በመሬት ናዳ እና በጎርፍ አደጋ የ64 ሰዎች ህይወት አለፈ ፡፡ አደጋው ትናንት ሌሊት በጣለው ዝናብ የተከሰተው በዞኑ ካምባ ዙሪያ ፣ ጋጮ ባባ እና ቦንኬ በተባሉ ወረዳዎች ውስጥ ነው ፡፡ የዞኑ መስተዳድር የመሬት መንሸራተት በሚያሰጋቸው ገደላማና ተዳፋት ቦታዎች ነዋሪዎች ጥንቃቄ እንዲያደርጉ አሳስቧል ፡፡
Select an episode
0:00 0:00