በአዲስ አበባ የሕዝብ መጓጓዣ ታሪፍ ላይ ከ5 እስከ 20 ብር ጭማሪ ተደረገ
HomeDW | Amharic - News › Episode

በአዲስ አበባ የሕዝብ መጓጓዣ ታሪፍ ላይ ከ5 እስከ 20 ብር ጭማሪ ተደረገ

0:00 Mar 15, 2026
About this episode
አሜሪካ እና እስራኤል ከኢራን ጦርነት ከገጠሙ ወዲህ የኢትዮጵያ መንግሥት ለመጀመሪያ ጊዜ የነዳጅ ምርቶች የችርቻሮ የመሸጫ ዋጋ ተመን በመከለሱ በአዲስ አበባ የታክሲ እና አውቶቡሶች ታሪፍ ከ5 እስከ 20 ብር ጭማሪ ተደርጎበታል። በተለምዶ “ባጃጅ” ተብለው የሚጠሩ ባለሦስት እግር ተሽከርካሪዎች ታሪፍ በሁሉም መስመሮች ላይ 10 ብር ሆኗል።
Select an episode
0:00 0:00