HEARVO
Home
Podcasts
Categories
About
Search podcasts...
Home
›
DW | Amharic - News
› Episode
የየካቲት 30 ቀን 2018 ዓ/ም የስፖርት ዝግጅት
0:00
Mar 9, 2026
Play Episode
About this episode
ድሉ አትሌት ጽጌ ገብረሰላማ ክብሯን ያስጠበቀችበት ድል ሲሆን ከ22 ዓመታት በኋላ በሊዝበን ተከታታይ ድል የተቀዳጀች የመጀመሪያዋ ሴት አትሌት አድርጓታል። የ2023 የዓለም የክሮስ ካንትሪ የብር ሜዳሊያ አሸናፊዋ ጽጌ፣ በውድድሩ ሁለተኛ አጋማሽ ጀምሮ ፍጥነቷ ባይቀንስ ኖሮ የቦታውን ክብረ ወሰን የማሻሻል እድሏ የሰፋነበር ።
Select an episode
0:00
0:00
1x